“ሰበር ዜና” ጠብቁ!!

በህልሙ “ሰበር ዜና” ያየ የመጀመሪያው ጋዜጠኛ እና ደራሲ እንደማልሆን እርግጠኛ ነኝ። በህልም ያየሁትን ዜና እዚህ FB ላይ ለመጻፍ ግን ድፍረት አጥቻለሁ። በህልም ያየሁት እውነት እንደሆነ ግን ልቤ እና ትከሻዬ ነግረውኛል።

ስለዚህ በዚህ በያዝነው ወር ጆሮ የሚያቃጥል ዜና ሊሰማ እንደሚችል መጠበቅ ብልህነት ነው። ከባድ ዜና መስማት የማትችሉ ጆሯችሁ ውስጥ ጥጥ ብትወትፉ ኮርቶ ያዋጣችሁዋል!

ይህን የምጽፍላችሁ ምጽዋዕ ከተማ ማለትም (ኣብ ከተማ ምጽዋዕ – ኣብ ጥቓ ደንደስ ባሕሪ) ተቀምጬ ነው።

እኔ በህልም ያየሁትን “ሰበር ዜና” መገመት የሚችል ካለ፣ ወይም ልክ እንደኔ ማየት የቻለ ካለ በ’ውነቱ በአድናቆት ባርኔጣዬን በክብር አነሳለታለሁ።

ለበለጠ መረጃ÷

www.derasii.com

close

5 thoughts on ““ሰበር ዜና” ጠብቁ!!”

  1. ፍርሃት’ሚባል ያልፈጠረብህ አሁን ላይ ደርሰህ “ድፍረት ኣጥቻለሁ።” ካልክ፡ በህልምህ ያየሀው ሰበር-ዜናው በ’ውነት ለጌታህ እሰይያስ ደስ የማያሰኝ መሆኑን መገመት አያቅትም።

  2. ሶሬቻ ቀበኔቻ

    ጀዋር እና ሌሎች የኦሮሞ የፖለቲካ እስረኞች ነፃ ተለቀዋል ። የሚል ዜና መስማታችን አይቀሬ ነዉ።

  3. ሶሬቻ ቀበኔቻ

    ጀዋር እና ሌሎች የኦሮሞ የፖለቲካ እስረኞችዠ ነፃ ተለቀዋል ። የሚል ዜና መስማታችን አይቀሬ ነዉ።

Leave a Reply