አቁዋራጭ መንገድ የለውም!

አብይ አህመድ ትናንት ለፓርላማ አባላት ያደረገውን ንግግር ሰማሁት። በውነቱ ብዙ የማላውቀውን መረጃ አገኘሁ።
“አብይ ሰባኪ ቄስ መሰለ”
ወይም፣
“ወደ ኦሮሚያ ወታደር እየላከ – ወደ ትግራይ ሽማግሌ ይልካል” በሚል አብይ አህመድን ከሚያሙት መካከል አንዱ እኔ ነበርኩ።
ትናንት አብይ ያሳለፈውን ሲናገር፣ የተሻገረውን እሾካማ መንገድ ማወቅ ቻልኩ። በውነቱ በፖለቲካ ውስጥ ወደ ስልጣን የሚያደርስ “አቁዋራጭ” መንገድ የለም። አቁዋራጭ መንገድ ያፈላለጉ ባብዛኛው የትም ሳይደርሱ ቀርተዋል።
close

Leave a Reply