ዕዳጋ ታህሳስ!

የወያኔ ተፈላጊ ወንጀለኞች የተደበቁበትን ቦታ ለጠቆመ ትግራዋይ የመከላከያ መስሪያ ቤት የ10 ሚሊዮን ብር ሽልማት ማዘጋጀቱን ወሬ ሰማሁ። አንዳንድ ሜድያዎች የክፍያ ዝርዝሩን ለማወቅ ሲወተውቱ ሰንብተዋል። በርግጥ ባለፉት ሳምንታት ማን እንደተገደለ እና ማን እንደተማረከ መረጃ የለኝም። እስካሁን ካልተገደሉ እና ካልተማረኩ ግን የአስር ተፈላጊ ወያኔዎችን ግምታዊ ዋጋ አውጥቻለሁ።

1) ጌታቸው አሰፋ – 2 ሚሊዮን ብር
2) ደብረጺ – 500 ሺህ ብር
3)ጌታቸው ረዳ – 4 300 ብር
4) ስብሃት ነጋ – 1.4 ሚሊዮን
5) አባይ ጸሃዬ – 1.4 ሚሊዮን
6) ስዩም መስፍን – 93 ሺህ ብር
7) ፈትለወርቅ (ሞንጆርኖ) – 980 ብር
8) ገብረ ገብረጻድቃን – 320 ብር
9) ሴኩቱሬ ጌታቸው (ወዶገባ) – 30 ብር
10) አታኽልቲ እምባዬ – 27 ብር

close

Leave a Reply