Blog

የደቀቀ ብርጭቆ!

ወያኔ ተወግዶአል። ማለትም ዳግም ተደራጅቶ ድርጅት ሊሆን አይችልም። በፕላኔታችን የብርጭቆ ታሪክ ውስጥ ወድቆ የደቀቀ ብርጭቆ ስብርባሪው ተለቅሞ፣ ተጠግኖ አገልግሎት ሲሰጥ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም። የደቀቀ ብርጭቆ… Read More »የደቀቀ ብርጭቆ!

ESAT!!

ESAT!! የESAT አድናቂ ባልሆንም የትናንት የኢሳት ዝግጅት ተመችቶኛል። በጣም ተመችቶኛል። የተመቸኝ መራር እውነት ስለተናገሩ ነው። የESAT አድናቂ ባልሆንም የትናንት የኢሳት ዝግጅት ተመችቶኛል። በጣም ተመችቶኛል። የተመቸኝ… Read More »ESAT!!

ምርጫ 2021

“ቀይ ዘመን” – ኢትዮ ኤርትራ 101 ባለፈው ባስተዋወቅሁት መሰረት እነዚህ አማራጭ የሽፋን ምስሎች ደርሰውኛል። ከእነዚህ አንዱን በመምረጥ ተሳተፉ። በቀጣይ ሌሎች ሲደርሱኝ ደግሞ አቀርባለሁ።

የግንቦት ምርጫ!

ኢትዮጵያውያን በመጪው ግንቦት ወር ምርጫ ለማድረግ መወሰናቸውን ሰማሁ። ተገቢነቱ አያጠያይቅም። ጊዜው ግን ያጠያይቃል። “የመፍረስ አደጋ ተደቅኖባታል” እየተባለች የምትታማው ኢትዮጵያ፣ በዘመኑ በሽታ ክፉኛ በመጠቃት ላይ ያለችው… Read More »የግንቦት ምርጫ!

2021! ተስፋ ወይስ ጨለማ?

ለብርሃነ ልደቱ!እንዲሁም ለአዲሱ አመት!በኮረና ቫይረስ አጨናንቆ!በጦርነት አሳቅቆ! ፈጣሪ አምላካችን! መቸም እንደነገሩ አድርሶናል!!በአምላክ ድርጊት እና ስራ ባልደሰትም. . .አማራጭ ስለሌለኝ“እንኩዋን አደረሰን!” እላለሁ!አምላክ ሰጠ!አምላክ ነሳ!እሱ የተመሰገነ ይሁን!!አምላክ… Read More »2021! ተስፋ ወይስ ጨለማ?